አንድ ቀላል እና ብዙዎቻችንን ከፍ አድርገን እንዳንወጣ እያደረገን ያለ ተግባር አለ...
#የምናገኘው ገንዘብ ወይ አይለውጠን ወይ ደግሞ በሰላም አያኖረን... ሁሌም ስጋት ውስጥ ነን!ይሄ አሰራር በቀላሉ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ላስረዳ... የምንጠጣው ኮካ ተጠንቶ እና ተመጥኖ ሲሰራ #አንደኛ በጣም እንዳንጠግብ ሲሆን
#ሁለተኛው ደግሞ አነሰ እንዳይል ነው...
ኬቨን ኦሌሪይ ኢንተፕነረር ሲሆን ይሄ እኛ የምናገኘውን ደሞዝ እንዲህ ይገልፀዋል።
#ደሞዝ መጥፎ ሱስ ነው... ህልማችንን እንድንረሳ የሚያደርግ!!! ብሏል።
እንግዲህ ራስን የመቀየር ዕቅድ ካለ/ካለሽ ደሞዝ ብቻ አያዋጣም። ወጣ ብለህ/ብለሽ ዞር ዞር በል/በይ!
#አብዛኛውን ያደጉ የሚባሉ ሀገሮች የሚኖሩ ዜጎች ከአንድ ስራ በላይ መስራት የተለመደ ነው እኛም እንሞክረው
ራስን መለወጥ
መልካም ቀን
Comments
Post a Comment